ኢንግሊዘኛን በ30 ቀን -Speak English within 30 days 3.0

ใบ อนุญาต: ฟรี ‎ขนาดแฟ้ม: 5.24 MB
‎คะแนนจากผู้ใช้: 0.0/5 - ‎0 ‎โหวต

ኢንግሊ&ዘኛን በ30 & #4672&ን (พูดภาษาอังกฤษได้ภายใน 30 วัน) ይህ ኢንግሊዘኛን በ አጭር ጊዜ ዉስጥ ለመማር እና ለመለማመድ አመቺ በሆነ መልኩ የተዘጋጀ የኢንግሊዘኛ ቋንቋ መማሪያ ነዉ፡፡ ይሄንን አፕሊኬሽን ልዩ የሚያደርገዉ ነገር ለመማር ቀላል እንዲሆን በድምጽ የታጀበ ስለሆነ ያለምንም የኢንተርኔት ፍጆታ አንዴ ብቻ ሞባይሎዎ ላይ በመጫን ለብዙ ጊዜ ለመለማመድ ያስችላል፡፡ ኢንግሊዘኛ ለመማር የሚፈልግ ሁሉ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ግልጽ በሆነ መልኩ በኢንግሊዘኛ ቋንቋ ተናጋሪ እየተነበበለት መማር ይችላል፡፡ แอพนี้มีวลีและประโยคมากกว่า 500 รายการในหมวดหมู่มากกว่า 10 หมวดหมู่ เสียงทั้งหมดถูกบันทึกไว้ในคุณภาพที่ดีที่สุดโดยเจ้าของภาษา วลีและประโยคภาษาอังกฤษทั้งหมดรวมถึงใบรับรองผลการเรียนเพื่อให้ง่ายต่อการเรียนรู้ คุณสามารถเล่นไฟล์เสียงซ้ําได้ ทํางานแบบออฟไลน์ (ไม่มีอินเทอร์เน็ต) เรียนภาษาอังกฤษได้ภายใน 30 วัน ถ้าไม่มีครู ብዙ ኢትዮጵያዊያን ለግብይት ፤ ለእረፍት ፤ ለስራ ፤ ለሕክምና ፤ ለትምህርት እና ለመኖር እንዲሁም በተለያዩ ምክንያቶች ወደ አዉሮፓ ሀገር እና ወደ አሜሪካ ሀገር ወይም ወደ ተለያዩ የአለማችን ክፍሎች እየተዘዋወሩ ስለሚገኙ ኢንግሊዘኛ ማወቁ ጠቃሚ ነገር ነዉ፡፡ ትምህርት ቤት ሂደዉ ለመማር ጊዜና አቅም የሌላቸዉ ሰዎች በሞባይላቸዉ ላይ ይህንን ኢንግሊዘኛ መማሪያ በመጫን ቤታቸዉ ዉስጥ ሁነዉ እራሳቸዉንም ሆነ ቤተሰቦቻቸዉን ኢንግሊዘኛ እንዲማሩ ማድረግ ይችላሉ፡፡ ለአጠቃቀም ምቹ ፤ ጠቃሚ የኢንግሊዘኛ ዓረፍተ ነገሮችን እና ቃላቶችን በቀላሉ ተጠቃሚዉ እንዲረዳ በማሰብ ምቹ ተደርጎ የተሰራ ነዉ፡፡ በዚህ #4613; አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች ፡- ที่บ้าน(ቤት ዉስጥ የ&ምንጠቀማቸዉ ቃላቶች)፤ ช้อปปิ้ง (ግብይ#4725; & #4619;#4845;) 632;ቀጣር) ፤ พบเพื่อนใหม่ (ትዉ#4809;#4677; ከ#4768;#4768;#4809;#4677; #4672;ጣጠር) ፤ Meet New Friend (ትዉዉቅ ከአዲስ ጓደኛ )፤ Health (ሀኪም ቤት ወይም ስለ ጤና)፤ Taking About Family( ስለ ቤተሰብ ማዉራት)፤ Time(ሰዓት እና ጊዜ)፤ Asking Direction (አቅጣጫ መጠየቅ)፤ Short Talk(አጭር ንግግር)፤ Gas Station(ቤንዚን ማደያ)፤ At Hotel( ሆቴል ዉስጥ)፤ Asking (ጥያቄ )፤ Work( ስለ ስራ)፤ Common Phrases (መደበኛ ዓረፍተ-ነገሮች) ናቸዉ፡፡ พูดภาษาอังกฤษได้ภายใน 30 วันโดยไม่มีครู แอปพลิเคชั่นนี้มุ่งเน้นการเรียนรู้ภาษาอังกฤษสําหรับผู้ที่พูดภาษาอัมฮาริค ชาวเอธิโอเปียจํานวนมากเดินทางไปยังยุโรปอเมริกาดูไบอังกฤษและสถานที่โลกที่แตกต่างกันมากมายเพื่อวัตถุประสงค์ด้านสุขภาพสําหรับธุรกิจสําหรับทุนการศึกษาสําหรับการทํางานสําหรับทัวร์และเพื่อวัตถุประสงค์อื่น ๆ มากมายดังนั้นเมื่อพวกเขาไปพวกเขาจะต้องมีคําใบ้ภาษาอังกฤษเพื่อสื่อสารกับผู้คน ในแอพนี้เรามีวลีและประโยคที่จําเป็นและมีประโยชน์มากมาย หากคุณมีความคิดเห็นและคําถามใด ๆ ติดต่อเรา[email protected] เรียนภาษาอังกฤษภายใน 30 วัน ถ้าไม่มีครู ภาษาอังกฤษแบบ DAY to DAY มันทํางานแบบออฟไลน์ สําหรับชาวเอธิโอเปียทั้งหมด በአፕሊኬሽኖቻችን ላይ እየሰጡት ስላለዉ ገንቢ አስተያየቶች ከልብ እናመሰግናለን፡፡ አሁንም የርሶን ፍላጎት ለማሟላት ተግተን እንደምንሰራ በደስታ ልንገልጽላችሁ እንወዳለን፡፡ አፕሊኬሽኖቻችንን ደረጃ በመስጠት እንዲያበረታቱን በፍቅር እንጠይቃለን፡፡ ขอบคุณสําหรับการดาวน์โหลดแอพของเรา หากคุณชอบให้คะแนนเราใน Play Store หากคุณมีความคิดเห็นใด ๆ ประตูของเราเปิดสําหรับคุณด้วยการตอบสนองที่ดีที่สุด เราคือบุนนาปพลิเคชันกลุ่ม

ประวัติรุ่น

  • เวอร์ชัน 3.0 โพสต์เมื่อ 2019-07-25

รายละเอียดหลักสูตร