Amharic Proverbs ምሳሌያዊአነጋገሮች 4.0

ใบ อนุญาต: ฟรี ‎ขนาดแฟ้ม: 5.87 MB
‎คะแนนจากผู้ใช้: 0.0/5 - ‎0 ‎โหวต

สุภาษิตอัมฮาริค የአማርኛ ምሳሌያዊ አነጋገሮች የአማርኛ ተረትና ምሳሌ ይህን አፕሊኬሽን ለየት የሚያደርገው ... በኢትዮጵያ ዉስጥ የአማርኛ ምሳሌያዊ አነጋገሮች የያዙ ሦስትና ከዛም በላይ የሆኑ መጽህፍቶች አሉ፡፡ መጽህፍቶቹ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን በፊደል ቅደም ተከተል ያስቀምጣሉ፡፡ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን በፊደል ቅደም ተከተል ማስቀመጥ የተለመደ ቢሆንም ለአንባቢ ግን ያስቸግራል፡፡ አንድ አንባቢ የመጽሃፍቶቹን የመጀመሪያ ጥቂት ገፆች ካነበበ ቡኋላ ቀጥሎ መሃል ላይ በዘፈቀደ እየከፈተ የማንበብ እድሉ ሰፊ ነዉ፡፡ ምክኒያቱም ተረትና ምሳሌዎቹ የተለያየ ሀሳብ ስለያዙ የአንባቢዉን ቀልብ ያዋልሉታል ያንከራትቱታል፤ ዝም ብሎ ያነብ ያነብ እና ከተወሰነ ንባብ ቡኋላ የምሳሌያዊ አነጋገሮቹ ሀሳብ የተለያ የ ስለሆነ ማንበቡን አይገፋበትም፡፡ ይህ አፕሊኬሽን ግን የተመረጡ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን እንደያዙት ሀሳብ በመደብ በመከፋፈል ለአንባቢ የመምረጥ ዕድል በመስጠት እንዲሁም የአንባቢን ቀልብ በመያዝ ማንበብን አዝናኝ ያደርጋል፡፡ አንባቢም የፈለገውን ሀሳብ የያዙትን ምሳሌያዊ አነጋገሮች ብቻ መርጦ ማንበብ ይችላል ፡፡ አፕሊኬሽኑ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን እንደያዙት ሀሳብ በመደብ በመከፋፈል ለማንበብ ምቹ በማድረግ እና የአንባቢን ቀልብ በመግዛት በኩል የተሻለ ተመራጭና ዉጤታማ ነዉ፡፡ สุภาษิตมีการจัดหมวดหมู่ตามธีมที่พวกเขาสะท้อนให้เห็นถึง ... ውዴታና ፍቅር, ሀብታም ና ደሃ, እዉነትና ዉሸት, አስገራሚ, ተስፋ ና ፀፀት, ፍርሃትና ቆራጥነት, ክፋት ና ደግነት, ሀራምባና ቆቦ, ስራ, አሽሙር, አስቂኝ, ነገርና ወሬ .... มีหนังสือสุภาษิตอัมฮาริคสองสามเล่ม แต่มันค่อนข้างท้าทายสําหรับผู้อ่านที่จะอ่านพวกเขาขณะที่พวกเขาเพียงแค่วางสุภาษิตในตัวอักษร แอพนี้มีความพิเศษและพิเศษเนื่องจากทําให้การอ่านสุภาษิต Amharic นั้นง่ายและมีส่วนร่วมมากขึ้น แอพนี้มีสุภาษิตเอธิโอเปียอัมฮาริคที่ฉลาดและกระตุ้นความคิด นําเสนอในแท็บเรียกดูง่ายส่วนและฟังก์ชั่นการแชร์คลิกเดียวแอพนี้ช่วยให้คุณสามารถอ่านและแบ่งปันรายการโปรดของคุณได้อย่างง่ายดาย! คุณสามารถแบ่งปันรายการโปรดของคุณบน Facebook, Twitter, WhatsApp, Viber และเว็บไซต์โซเชียลมีเดียอื่น ๆ กับเพื่อนและผู้ติดตามของคุณ หากคุณต้องการส่งผ่าน SMS (ข้อความ) ก็เป็นไปได้ด้วยแอพนี้ ด้วยการนําทางที่ง่ายของแอพนี้คุณสามารถนําทางคัดลอกและแบ่งปันกับคนที่คุณรัก เมื่อดาวน์โหลดแล้วจะทํางานแบบออฟไลน์ โปรดให้คะแนนแอปของเราใน Google Play สโตร์ ขอบคุณที่ดาวน์โหลด ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕ amp;ልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ

รายละเอียดหลักสูตร